እንኳን ወደ መላአድስ (Melaads) በደህና መጡ!
እርሶ ወደ ሥራ ሳይሆን ሥራ ወደ እርሶ ይመጣል
መላአድስ (Melaads) የሰለጠኑ ባለሙያዎች እና ልዩ አገልግሎት ፈላጊዎች የሚገናኙበትድህረ ገፅ ነው።
ሥራዎን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ለማከናወን የሚፈልጉትን ባለሙያ ከኛ ሰፊ የአገልግሎት ዝርዝር ውስጥ ይፈልጉ።
ለምን መላአድስ(mela-ads)?
*ጥራትና አስተማማኝነት፡ በሙያቸው የተካኑ ፍሪላንሰሮችን (Freelancers) ብቻ እናስተናግዳለን።
*ፈጣን አገልግሎት፡ ፕሮጀክትዎን ከፈለጉት ጊዜ ቀድመው እንዲጨርሱ ያግኙ።
*ለኪስ የሚስማማ ዋጋ፡ ከ$5 ጀምሮ ለሁሉም በጀት የሚሆን አገልግሎት አለን።
*አስተማማኝ ክፍያ፡ ክፍያው የሚፈጸመው ሥራው በተሳካ ሁኔታ ሲጠናቀቅ ብቻ ነው።
ዛሬውኑ ይጀምሩ፡
*አገልግሎት ፈላጊ ከሆኑ፡ የሚፈልጉትን ባለሙያ ዛሬውኑ ይፈልጉ!
*ባለሙያ ከሆኑ፡ ክህሎትዎን ወደ ገቢ ይቀይሩትና ትርፍዎን ያሳድጉ!
50000
Customers Worldwide
32472
Satisfied Customers
10
Years Experience
✨ ለየት የሚያደርገን ምንድን ነው? (Melaads Key Features)
መላአድስ የተመሠረተው ሥራ ፈላጊዎችንና ባለሙያዎችን በተሻለ መንገድ ለማገናኘት ነው። የእኛ ድህረ ገፅ ከሌሎች የሚለየው በሚከተሉት ቁልፍ ባህሪያት ነው፦
Quick and easy to setup.
ቀላል አጠቃቀም
Easy to customize.
ቀላል አጠቃቀም
Easy to manage and scale.
ቀላል አጠቃቀም
ለምን መላአድስ?
🥇ጥራትና አስተማማኝነት፡ በሙያቸው የተካኑ ፍሪላንሰሮችን (Freelancers) ብቻ እናስተናግዳለን።
🥇ፈጣን አገልግሎት፡ ፕሮጀክትዎን ከፈለጉት ጊዜ ቀድመው እንዲጨርሱ ያግኙ።
🥇ለኪስ የሚስማማ ዋጋ፡ ከ$5 ጀምሮ ለሁሉም በጀት የሚሆን አገልግሎት አለን።
ዛሬውኑ ይጀምሩ፡ አገልግሎት ፈላጊ ከሆኑ፡ የሚፈልጉትን ባለሙያ ዛሬውኑ ይፈልጉ! ባለሙያ ከሆኑ፡ ክህሎትዎን ወደ ገቢ ይቀይሩትና ትርፍዎን ያሳድጉ!
Join Now Start Search✨ ለየት የሚያደርገን ምንድን ነው? (Melaads Key Features)
🥇 1. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (Vetted Professionals)
🤝 3. የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ትስስር (Local & Global Reach)
🔐 2. ገንዘብዎ በሙሉ ዋስትና ይጠበቃል (Secured Payment System
We write rarely, but only the best content.
Please check your email for a confirmation email.
Only once you've confirmed your email will you be subscribed to our newsletter.