✨ ለየት የሚያደርገን ምንድን ነው? (Melaads Key Features)
ማህበረሰብ: እርስ በርስ የሚደጋገፍ እና የሚመካከር የባለሙያዎች እና ደንበኞች ማህበረሰብ ገንብተናል።
24/7 ድጋፍ: ማንኛውም ችግር ወይም ጥያቄ ሲያጋጥምዎት ለመርዳት ዝግጁ ነን።
01
Create Your Account
ይመዝገቡ
02
Complete Your Details
ክህሎትዎን ይሽጡ፡ የሚያውቁትን ማንኛውንም ዲጂታል አገልግሎት “ጊግ” (Gig) አድርገው ይለጥፉ።
03
Connect with User
ከየትኛውም የዓለም ክፍል ካሉ ደንበኞች ጋር ይስሩ።
1,2,3 easy steps!
መላአድስ እንዴት ነው የሚሰራው?
🌟ሥራ ፈላጊዎች የሚፈልጉትን አገልግሎት ይመርጣሉ ወይም የፕሮጀክት ጥያቄያቸውን ያስቀምጣሉ።
🌟ፍሪላንሰሮች ደግሞ ያላቸውን አገልግሎት ("ጊግ" ወይም "Gig" እየተባለ የሚጠራውን) በተወሰነ ዋጋ ለሽያጭ ያቀርባሉ።
🌟 ግዢው ሲፈጸም ሥራው ሲጠናቀቅና ሲረጋገጥ ክፍያ ወደ ባለሙያው ይተላለፋል።
መላአድስ
MelaAds (መላ 24/7) connects skilled workers with clients and businesses seeking reliable services across various fields.
Quick Search
Join our newsletter
We write rarely, but only the best content.
Email confirmation sent.
Please check your email for a confirmation email.
Only once you've confirmed your email will you be subscribed to our newsletter.
We'll never share your details. See our Privacy Policy